የአፋር ሕዝብ ፓርቲ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰመራ ጉብኝት ወቅት ወጣቶችን የደበደቡ ፖሊሶች ለሕግ እንዲቀርቡ ጠየቀ።

የአፋር ሕዝብ ፓርቲ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰመራ ጉብኝት ወቅት ወጣቶችን የደበደቡ ፖሊሶች ለሕግ እንዲቀርቡ ጠየቀ።

ፓርቲው ባወጣው መግለጫ እንደገለፀው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከተር አብይ አሕመድ በአፋር ዋና ከተማ ሰመራ ለጉብኝት በመጡበት ቀን ጠቅላይ ሚነስትሩን እንኳን ደህና መጡ ለማለትና የጀመሩትን ለውጥ ለማመስገንና ለውጡን ለማበረታታት ሰልፍ የወጡ የአፋር ወጣቶች በፖሊስ መደብደባቸውን አውስቷል ።

መግለጫው  በክልሉ ገዢ ፓርቲ አብዴፓ ትእዛዝ እና አቀነባባሪነት 125 ወጣቶች የተያዙ ሲሆን እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መታሰራቸውንና የሀይል እርምጃ እንደተወሰደባው በመግለፅ የፖሊስ ድርጊትን አውግዞ የሀይል እርምጃ የወሰዱት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል ።

ዝርዝሩን  እነሆ ፦

http://www.afarparty.org/press-releases/