“ልጅ ከሆነ አባት ያቃጥላል፤ አባት ከሆነ ደግሞ ልጅ ያቃጥላል”

ወ/ሮ መርዲያ ከ40 ዓመታት በላይ የአስከሬን ማቃጠያ ቦታውን ቢጠብቁም ምንም ክፍያ አላገኙም። “ለመጀመሪያ ጊዜ አስከሬን ሲቃጠል ሳይ ደንግጬ ሸሸሁ፤ ቆይቶ ሰዎች ሲመጡ አብሬ ተመለስኩ” ሲሉ ያስታውሳሉ።…