የኢትዮጵያ መንግስት ያሰራቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ መንግስት ያሰራቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታ ተጠየቀ

ባለፈው መጋቢት ወር የፍርድ ቤት ትእዛዝ በመጣስ ያሰራቸውን በቡራዩ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለት ጋዜጠኛ ደሱ ዱላና ጋዜጠኛ ዋቆ ኖሌ እንዲሁም የሚዲያው ሹፌር የሆነውን እስማኤል አብድራዛቅን ካለምንም ቅድመ ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግስት እንዲፈታ አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ቡድን አሳስቧል።

Ethiopian police ignore court orders to free journalists held since Marchመረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV