የዲያስፖራ ማህበረሰብ ለትውልድ ቄዬአቸው ያደረጉት ድጋፍ

በዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ የሚኖሩ የአዲስ አበባ ከተማ ተወላጅ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለችግሩ ለተጋለጡ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጋቸውን ተናገሩ። «ተወልደን ባደግንበት መንደር አንድም ሰው አይራብም» በሚል መርህ ማህበር የመሰረቱት ድጋፍ ሰጪዎቹ ለወጣቶች ዘላቂ የስራ ዕድል ለመፍጠር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV