ኮሮና ከሰው ልጆች ጋር አብረው ከሚዘልቁ አንዱ ሊሆን ይችላል-የዓለም ጤና ድርጅት

ዓለም ለኮሮና ክትባት አሊያም መድኃኒት ለማበጀት ሲሯሯጥ የዓለም ጤና ድርጅት ተሕዋሲው እንደ ወባ እና ኤች አይቪ ረዥም ጊዜ ሊቆይ እንደሚችል አስጠንቅቋል። የድርጅቱ የአስቸኳይ የጤና ጉዳዮች ኃላፊ ማይክ ራየን “መቼ መፍትሔ እንደምናገኝለት መናገር ከባድ ነው። ይኸ ተሕዋሲ ከሰው ልጆች ጋር አብረው ከሚዘልቁ አንዱ ሊሆን ይችላል” ብለዋል።…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV