የጎርፍ አደጋ – በሶማሌ ክልል

የሶማሌ ክልል ባለፉት 2 ሳምንታት በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች 10 ሰዎች ሞተው ከ51ሺህ ሰው በላይ ተጎጂ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ። የጎርፍ አደጋው በቋሚ ወንዞች መጠን መጨመርና በደራሽ ጎርፍ የተከሰተ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።