የፕሬዘዳንት ኢሳያስ አማካሪ አቶ የማነ ገብረመስቀልን ጨምሮ ከፍተኛ የኤርትራ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ሊገቡ ነው።

 

ከሰአታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በሀገራቱ መካከል ዘላቂ ሰላም ለማስፍን በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ለመምከር የሚመጣው ልዑክ አባለት በከፊል ታወቁ::

የልዑካን ቡድኑ አባላት የማነ ገብረአብ የፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ አማካሪና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ’ ፣ ኦስማን ሳለህ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፣ አርአያ ደስታ በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ አምባሳደርን ያካትታል ተብሏል:: #ETV