«ከድህነት ወለል በቻች የሚሆነው ህዝብ እስከ አምሳ ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን አደረኩኝ ባለው የትንበያ ዳሰሳ ችግሩን ለመከላከል አፋጣኝ የተቀናጀ የመከላከል ስራ ካልተሰራ ዘርፋ ብዙ የማሕበረ ኢኮኖሚ መዛባትን በመፍጠር በሃገር አቀፍ ደረጃ ከድህነት ወለል በቻች የሚሆነው ህዝብ እስከ አምሳ ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል ብሏል።…