በምስጋና እና የድጋፍ ሰልፉ በደረሰው የቦምብ አደጋ ቤተ ክርስቲያን ሐዘኗን ገለጸች

የደረሰውን ከፍተኛ አደጋ የሰማነው በታላቅ ሐዘን ነው፤ ራሳቸውን ለበጎ ፈቃድ ያላስገዙ ጨካኝ ግለሰቦች ናቸው፤ ፈጻሚና ተባባሪዎቹ፣በቤተ ክርስቲያን የተወገዙ ናቸው፤ ††† 165 ወገኖች የተጎዱ ሲኾን፣የ15ቱ ከፍተኛ ጉዳት ነው፤ በጽኑ ከተጎዱት መካከል የአንድ ሰው ኅልፈት አጋጥሟል፤ “6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፤”/ፌዴራል ፖሊስ/ ††† “ለእኵያኑ እናዝናለን፤የመሥዋዕትነቱ ማሳረጊያ ይኾናል፤” “መግደል መሸነፍ ነው፤ መግደል መዋረድ ነው፤” “የመደመር እሳቤው ወደኋላ መመለስ …