የወላይታ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የሃዋሳውን ግጭት አወገዘ

 – ጠ/ሚኒስትሩ ህዝብ የሚያፈናቅሉ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ አሳሰቡ   – ሲዳማ፣ ወላይታ፣ ጉራጌ ዞን ራሣቸውን ችለው ክልል እንዲሆኑ ጥያቄ ቀርቧል     የወላይታ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባርን ሠሞኑን በአዋሣ በወላይታና በሲዳማ ብሄር ተወላጆች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በፅኑ አውግዞ፣ አጥፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡ “ትርጉም አልባ ድርጊት” በማለት ግጭቱን ያወገዘው ፓርቲው፤ “ክስተቱ በወ…