ሲቲ ቢንቲ ሳአድ

የዛንዚባር ዝነኛ ድምጻዊት እና የሙዚቃ ደራሲ ነበሩ። በምስራቅ አፍሪካ ለገበያ አልበም በማስቀረጽም የመጀመሪያዋ ነበሩ፤ ሲቲ ቢኒቲ ሳአድ። “የታራብ ሙዚቃ እናት” የሚባሉት ሲቲ በአካባቢው ሙዚቃ ሚናቸው ከፍተኛ ነው። ሴቶች በጥበቡ ዘርፍ እንዲሳተፉ መንገዱን በመክፈት ብቻ ሳይሆን በዛንዚባርም የወንዶችን የበላይነት በመገዳደርም ይታወቃሉ።   …