የኤርትራና የኢትዮጵያ ግንኙነት መሻሻሉ ለአፍሪካው ቀንድ ሰላም አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 14/2010) የኤርትራና የኢትዮጵያ ግንኙነት መሻሻሉ ለአፍሪካው ቀንድ ሰላም አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንደሚሆን በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር ገለጹ። አምባሳደር እስጢፋኖስ አፈወርቂ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቆይታ ላይ እንደገለጹት ለ20 ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ ሃገራት ፍጥጫ የሚያበቃበት ምዕራፍ ተጀምሯል። ይህ ደግሞ ለአፍሪካው ቀንድ ሰላም ወሳኝ እንደሆነ አምባሳደሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ልብ ናት ያሉት አምባሳደር እስጢፋኖስ ልብ ሲታመም ቀጠናው …

The post የኤርትራና የኢትዮጵያ ግንኙነት መሻሻሉ ለአፍሪካው ቀንድ ሰላም አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.