መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ

መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ አዲሱ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ፡፡