" /> በኮሮናቫይረስ የወረርሽኝ ‘ዘመን’ ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በኮሮናቫይረስ የወረርሽኝ ‘ዘመን’ ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች

ብዙዎችም ራሳቸውን ለይተው ተቀምጠዋል፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ በረራዎች በስፋት እየተሰረዙ ፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩም ሰራተኞች ከቤታቸው እየሰሩ ነው።ነገር ግን በዚህ ሁሉ ጭንቅ ውስጥ ተስፋ የሚሰጡ ነገሮች አልታጡም።…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV