አሜሪካ ከዓለም ሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ራሷን አገለለች

“ፖለቲካው ኢ-ፍትሃዊነት የሚታይበት ቆሻሻ ሥፍራ” በሚል ነው አሜሪካ ከተበባሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ራሷን ማግለሏን ያስታወቀችው።