የወላይታ ህዝብ በህዝብ ላይ ለደረሰው ሞት የክልሉን መሪን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናትን ተጠያቂ አደረገ

የወላይታ ህዝብ በህዝብ ላይ ለደረሰው ሞት የክልሉን መሪን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናትን ተጠያቂ አደረገ (ኢሳት ዜና ሰኔ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰሞኑን በሲዳማ እና በወላይታ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ዛሬ በጉታራ አዳራሽ የወላይታ ከተማ ነዋሪዎችን ባወያዩበት ወቅት ፣ ህዝቡ ግጭቱን ያስነሱት የደቡብ ክልል ባለስልጣናት ናቸው ብሎአል። ህዝቡ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ደሴ ዳልኬ ከስብሰባ አዳራሽ …

The post የወላይታ ህዝብ በህዝብ ላይ ለደረሰው ሞት የክልሉን መሪን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናትን ተጠያቂ አደረገ appeared first on ESAT Amharic.