“አሜሪካ የስደተኞች ካምፕ እንደትሆን አልፈቅድም”፦ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃገራቸው “የስደተኞች ካምፕ” እንድትሆን እንደማይፈቅዱ ተናግረዋል። ከሰሞኑ በስደተኞች ላይ የተከፈተው ዘመቻን እንደሚገፉበትም ነው ፍንጭ የሰጡት።…