አባትነት ምንድነው?

በየዓመቱ በዓለም ዓቀፍ ዘንድ “የአባት ቀን” የሚከበር ሲሆን፤ ቢቢሲም በናይሮቢ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአባት ቀንን እንዲሁም አባትነትን እንዴት እንደሚያዩት አናግሯቸዋል።…