124ኛው የአድዋ ድል በአል መምህር ታየ ቦጋለ በሚገኙበት ይከበራል

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ለ9ኛ ጊዜ በምናከብረው በዓል ላይ ሁላችሁም ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንድትገኙልን ጋብዘናችኋል።

 

ቀን፤ ቅዳሜ፣  የካቲት ፳፩ ቀን ፳፻፲፪   .. (Saturday, February 29, 2020)

ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ 1:30 PM ጀምሮ እስከ 6 30 PM

ቦታ፤ 1 Veteran Place in Silver Spring, MD 20910