‘ፍሬንድስ’ ከ15 ዓመት በኋላ እንደ አዲስ ሊሠራ ነው

‘ፍሬንድስ’ በድጋሚ በአዲስ ትዕይንቶች የሞባይልና የኮምፒውተር ስክሪኖች ላይ የሚመጣው በኤችቢኦ ማክስ በኩል መሆኑ ተገልጿል።