አፍሪካ የዓለም ዋንጫን ለማዘጋጀት አዲስ አሰራር እንዲኖር ትፈልጋለች

እስካሁን ከተደረጉት የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ውስጥ አንዱን ብቻ ያስተናገደችው አፍሪካ የምርጫው አካሄድ እንዲለወጥ ጥያቄ እየቀረበ ነው።