የዘረፈው ካዝና ሕይወቱን የታደገው ሌባ

ውድ ንብረቶችን አገኝባቸዋለው ብሎ ከአንድ ቤት የዘረፈው ካዝና የሌባውን ህይወት ከመቀየሩ ባሻገር በካዝናው ባለቤት ሲጸፈሙ ነበሩ ወንጀሎችን አጋልጧል።