የጤፍ ባለቤትነት መብት ከኢትዮጵያ እጅ እንዴት ወጣ?

ምድራችን በምታበቅላቸው አብዛኛዎቹ ሰብሎች ውስጥ የሚገኘውና በተለይ አውሮፓውያኑ ለጤና አስጊ ነው ብለው የሚፈሩት ‘ግሉተን’ በጤፍ ውስጥ አለመገኘቱ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተፈላጊነቱ ከፍ እንዲል አድርጎታል።…