የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች በጅግጅጋ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች እውነተኛ ፌደራሊዝምን ለመተግበር እየሰራ ያለውን ብልፅግናን እንደግፋለን በማለት ዛሬ በጅግጅጋ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ ከተለያዩ የከተማዋና አካባቢዋ ቀበሌዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች መሳተፋቸው ታውቋል። በሰልፉ ላይ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

Image may contain: 2 people, people standing

Image may contain: one or more people, crowd and outdoor

Image may contain: 2 people, people standing, crowd and outdoor

Image may contain: 1 person, standing and outdoor