የሉሲዎቹና የአዳማ ክለብ ጎል አዳኝ ሴናፍ ዋቁማ

ሴናፍ ዋቁማ ነቀምት የተወለደች ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 21 ጎሎችን በማሰቆጠር ኮከብ ግብ አግቢ እና የ2011 ውድድር ዓመት ኮከብ ተጫዋች ተብላ የተሸለመች እግር ኳሰኛ ነች።…