" /> ወንዶች ቆመው ወይስ ተቀምጠው ቢሸኑ ይሻላቸዋል? | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ወንዶች ቆመው ወይስ ተቀምጠው ቢሸኑ ይሻላቸዋል?

ብዙ ወንዶች ስለነገሩ ሁለት ጊዜ እንኳ ያስቡበታል ተብሎ አይታሰብም። ነገሩ ግን በዋዛ የሚታለፍ አይደለም። የትኛው ነው ለጤና ተገቢው አሸናን? እርግጥ ነው ይህ ጥያቄ የባሕል፣ የእምነትና የፖለቲካ ምላሽ ሁሉ ያዘለ ነው። እስኪ ለጊዜው ከጤና አንጻር እንመርምረው።…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV