" /> የታገቱ ተማሪዎች እና ማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የታገቱ ተማሪዎች እና ማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች

የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ፀሐፍት ባለፈዉ ታሕሳስ የታገቱት ተማሪዎች የተለያዩ አንዳዴ እርበርስ የሚቃረኑ ዘገባዎችን እያሰራጩ ነዉ።ከታገቱት ተማሪዎች ቢያንስ 4ቱ ከባሕር ዳር ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ ነው” የሚል ያልተረጋገጠ መረጃ በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተሰራጭቷል…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV