በወልቂጤ ከተማ በተከሰተ ግጭት ጉዳት ደረሰ

በደቡብ ክልል በሚገኘው የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በተከሰተ ግጭት የንብረት መውደም እንደደረሰ ነዋሪዎች ገፀዋል። ዛሬም ግጭት እንደነበርና ከተማዋ ውጥረት ውስጥ መሆኗ ተሰምቷል።…