የደቡብ ኮሪያው ‘ፖራሳይት’ ፊልም በኦስካር ሽልማት ታሪካዊ ሆነ

የደቡብ ኮሪያው ፊልም ‘ፖራሳይት’ በዘንድሮው የኦስካር ሽልማት በምርጥ ፊልም (ቤስት ፒክቸር) ዘርፍ አሸንፏል።