የቻይናው ዜድቲኢ (ZTE) ኩባንያ ችግር ገጥሞታል

ግዙፉ የቻይና የቴሌኮም ኩባንያ ከአሜሪካ መንግስት በገጠመው ተግዳሮት ምክንያት የገበያ ድርሻው ወርዷል።