ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዝዳንቶቹን ከስራ አገደ

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዝዳንቶቹን ከስራ አገደ

በዩኒቨርሲቲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ አስናቀ እንዳረጋገጡት ሶስቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶች የታገዱት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ መሰረት ነው።

የመታገዳቸው ዝርዝር ምክንያት ለጊዜው ባይገለጽም ዩኒቨርሲቲው ካለፈው ህዳር ወር መጨረሻ ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራው ላይ አለመረጋጋት ገጥሞት እንደቆየ ይታወቃል።

ኢዜአ