“ከእነርሱም ሆነ ከመንግሥት የሰማነው ድምፅ የለም” የታጋች ቤተሰቦች

ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት ታግተው የነበሩ 21 የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መለቀቃቸውንና ሌሎች 6 ተማሪዎችን ለማስለቀቅ እየተሠራ መሆኑን የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናግረዋል። ይሁን እንጅ የተለቀቁት እነማን ናቸው? የት ናቸው? መቼ ተለቀቁ? አጋቾቹስ? የሚለው መልስ ያላገኘ ጉዳይ ሆኗል።…