የጎሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ

በቤኒ ሻንጉል ጉምዝ ክልል ለመንቀሳቀስ ዛሬ ቢሮውን የከፈተው የጎሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የተባለ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ ዛሬ አሶሳ ከተማ ከሚገኘው ጽህፈት ቤቱ አመራሮቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ። ዶቸ ቬለ ስለ ጉዳዩ የጠየቃቸው የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸጥታ እና የሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ግን ምንም  አላውቅም ብለዋል።…