የሀድያ ዞን ምክር ቤት ክልል የመሆን ጥያቄውን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ባለመፈፀሙ ይግባኝ አለ

የሀድያ ዞን ምክር ቤት የሀድያ ብሔር በክልል የመደራጀት ጥያቄዉን “የክልሉ ምክር ቤት ባለማስፈጸሙ” ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ይግባኝ አቅርቧል ::  — የሀድያ ዞን ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት

No photo description available.

Image may contain: text

No photo description available.

No photo description available.

Image may contain: text

No photo description available.