በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች እና የሚደርሱባቸው ጾታዊ ጥቃቶች ፣ ቆይታ ከወ/ሮ አስቴር ይልማ ጋር

ወ/ሮ አስቴር ይልማ በዩናይትድ ስቴትስ በተለያዩ ግዛቶች ፤ በተለይም በኒውዮርክ እና በኒውጀርሲ ግዛቶች የፍርድ ቤቶች ዋና አስተርጓሚ በመሆን ከ17 ዓመት በላይ አገልግላለች፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ የአስተርጓሚዎች ማህበር ፣ የብሄራዊ የህግ አስተርጓሚዎች ማህበር እና የኒውዮርክ የአስተርጓሚዎች ክበብ አባል ናት፡፡

በስነ-ልቦና ጥናት (በሳይኮሎጂ) የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በቴሌቪዥን ትርኢት ዝግጅት …