ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመ እንደሚገኝ ተናገሩ። (ቪድዮ)

ሊያዳምጡት የሚገባ የዶ/ር አብይ ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የእሳቸው ወደ ስልጣን መምጣትን በመቃወም የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመባቸው መሆኑን ሀገር አቀፍ የፀረ ሙስና ጉባኤ ላይ ገለፁ ።