አዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ባህል፤ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ከተማዋ በዓለም የጎብኚዎች አንዷ መዳረሻ መሆኗን አመለከተ። ከተማዋ በዓለም ቱሪዝም ምክር ቤት በጎርጎሪዮሳዊው 2020 ላይ ተመራጭ ከሆኑ ከተሞች ተርታ መግባቷም ተሰምቷል።…