የጥላቻ ንግግር ረቂቅ ዐዋጅና የመብት ተቋማት ስጋት

“የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከያና መቆጣጠሪያ ረቂቅ ዐዋጅ” ፤ ተጨማሪ ውይይት ሳይደረግበትና ሳይከለስ ባለበት ሁኔታ ከፀደቀ ሐሳብን የመግለጽ ነፃነትን ይጋፋል ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂዩመን ራይትስ ዋች አስታወቀ።…