የፍልሰተኞች ቀን በአዲስ አበባ 

ድርጅቱ ፍልሰተኞች የችግሮች ሁሉ ምንጭ ተደርገው ሲወነጀሉ እንጂ የመፍትሄ አካል ተደርገው አይታይም ብሏል።ፍልሰት በብዙ ሃገሮች ስጋት ሆኖ ስለሚታይ ለህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ያለው ድርጅቱ ዛሬ የተከበረው የፍልሰተኞች ቀን ቤታቸውንና ሃብታቸውን ለስደተኞች የሚያጋሩ መልካም ማህበረሰቦች የሚታሰቡበት ነው በማለት ዛሬ አስታውቋል…