ከብራና ወደ ኮምፒውተር . . .

በብራና ላይ በግዕዝ፣ በአረብኛ የሠፈሩ በርካታ ጥንታዊ የሥነ ጽሑፍ ቅርሶች ያሏት ኢትዮጵያ፤ ምን ያህሉን መዛግብት ዲጂታይዝ ማድረግ ችላለች? ዘመኑ ከደረሰበት ቴክኖሎጂ አንጻር የጽሑፎቹን ዲጂታል ቅጂ ለተጠቃሚዎች ማድረስስ ተችሏል ወይ? ስንል የዘርፉን ባለሙያዎች ጠይቀናል።…