ህወሓት ከኢህአዴግ ለመፋታት ቆርጧል?

የኢህአዴግና የህወሓት ልዩነት እየሰፋና እየተካረረ በመምጣቱ ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ የህወሓት እጣ ምን ይሆናል? ኢህአዴግ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል? በአጠቃላይ የአገሪቱ ፖለቲካ ላይ ያለው አንድምታው ምንድን ነው? የሚሉት ጥያቄዎች ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።…