አንድ ፎቶ ዝነኛ ያደረጋት አይናፋሯ ሕንዳዊት ታዳጊ

ሃይድርባድ የተሰኘችው የደቡባዊ ሕንድ ግዛት ነዋሪ የሆነችው የአምስት ዓመቷ ሕፃን ፎቶ ሰሞኑን የሃገሬውን ሰው ጉድ አሰኝቷል። ፎቶው ይህች ሕፃን ትምህርት ገበታ ላይ ያሉ እኩዮችዋን ከውጪ አጮልቃ ስትመለከት ያሳያል።…