የሲዳማ ዞን ሕዝበ-ወሳኔ በምስል

ዛሬ የሲዳማ ዞን፤ ክልል መሆን አሊያም በደቡብ ክልል ስር መቆየትን በተመለከተ ሕዝበ-ወሳኔ የሚከናወንበት ቀን ነው። መራጮች ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ድምፅ እየሰጡ ነው። ምርጫው እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ይዘልቃል። ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሕዝበ-ውሳኔው ለመሳተፍ ተመዝግበዋል።…