የ31 ዓመቱ ኢሕአዴግ ማን ነው?

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ተሰምቷል። ኮሚቴው ዛሬ በሚያካሂደው ስብሰባ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ መክሮ የወደፊት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል። እንዲሁም የውህደቱ ጉዳይ አጀንዳ እንደሚሆን ሲወራ ሰንብቷል። ለመሆኑ የ31 ዓመቱ ኢሕአዴግ በወፍ በረር ሲቃኝ ምን ይመስላል?…