በስጋት ውስጥ የሚገኙት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች

ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ  አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች  የተካሄዱት ብሔር ተኮር ግጭቶች  የተማሪዎች ህይወት እስኪጠፋ የዳረጉ ነበሩ ። አሁን ድረስም የመማር ማስተማር ስራው የተቋረጠባቸው ዮንቨርስቲዎች አሉ። ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ስጋታቸውን አካፍለውናል።  …