እሷ ማናት #2፡ “ወንዶችና ሴቶች መመሳሰል የለብንም፤ ዋናው ነጥብ የሁላችንም…መብት መከበር አለበት”

ዘቢብ ካቩማ የተባበሩት መንግሥታት ሴቶች ምክትል ኃላፊ ሲሆኑ “ወንዶችና ሴቶች መመሳሰል የለብንም፤ ዋናው ነጥብ የሁላችንም…መብት መከበር አለበት” ሲሉ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ተናግረዋል።…