ለሲኤንኤን የጀግኖች ሽልማት የታጩት ኢትዮጵያዊት

CNN የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ የአካባቢያቸውን ማህበረሰቦች ህይወት የሚለውጡ ስራዎችን የሚያከናውኑ ግለሰቦችን በየዓመቱ የሚሸልምበት መርኃ ግብር አለው። የCNN ጀግኖች ለተሰኘው ለዚህ ዕውቅና ዘንድሮ ከታጩ አስር ግለሰቦች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ፍረወይኒ መብራህቱ አንዷ ናቸው።…