ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በደቡባዊ የሀገረቱ ክፍል የሴት ልጅ ግርዛት እንዲቆም ከፍተኛ ተግባራትን ያከናወኑት ዶክተር ቦጋለች ገብሬ ከዚህ ዓለም የመለየታቸው ዜና ተሰምቷል። ዶ/ር ቦጋለች ባቋቋሙት መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት አማካኝነት የአዳጊ ሴቶች ሕይወት እንዳይጨልም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳደረጉ ይነገርላቸዋል።…