ኢህአፓ በኢትዮጵያ ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሄድ ነው

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አዲስ የአመራር አባላትን መርጦ ሰላማዊ ትግል እያካሄደ እንደሚገኝ አስታውቋል። ፓርቲው በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያካሄድም ገልጿል።…