ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚያስከትለውን ችግር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ሕግ የላትም ያለው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ በተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለተወካዮች ምክር ቤት አስተላለፈ።…